እናት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ተያያዥ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/007/2018

እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ተያያዥ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

.

የዕቃው ዓይነት

ብዛት

የጨረታ መነሻ ጠቅላላ ዋጋ

ምርመራ

1

ኮምፒውተር

31

5,100.00

በት ሁኔታ

2

የብር መቁጠሪያ ማሽን

28

250.00

3

ኦሎምፒያ ኤሌክትርሪካል ካልኩሌር

25

32.00

4

ሲስኮ ስዊች

2

400.00

5

ስታብላዘር ጋቶ 9000 ዋት

4

2,517.00

6

የውጭ ሃገር ገንዝብ መፈተሻ ማሽን

3

500.00

7

ፋክስ ማሽን

2

500.00

8

የእሳት ማጥፊያ

5

1,000.00

9

ፕሪንተር

8

5,000.00

10

ኮፒ ማሽን

1

500.00

11

ስካነር

4

200.00

12

ተሸከርካሪ ወንበር

33

500.00

13

የእንግዳ ወንበር

18

250.00

14

ዩፒስ

26

611.00

15

የልብስ መተኮሻ ጠረቤዛ

3

50.00

16

ላፕቶፕ

2

3,000.00

17

ፓስ ቡክ ፕሪንትር

4

10,588.11

18

ሪሲቨር

4

100.00

19

ቲቪ

2

3,500.00

20

የቴለር ወንበር ተሽከርካሪ

31

450.00

21

የውሃ ማጣሪያ

2

500.00

22

ፕሮጀክተር

1

8,947.00

23

ዩሮ መፈተሻ ማሽን

2

200.00

24

ታይፕራይትር

1

120.00

25

ውድን ፋይል ካቢኔት

1

900.00

26

ሱፕር ስካነር ማሽን

2

200.00

27

ማይክሮ ዌቭ

1

300.00

28

ራውተር

4

6,468.00

29

ኮይን ቦክስ

163

100.00

30

ስካነር

4

200.00

31

የባንዲራ መስቀያ

1

15.00

32

ኤዲሲኤል

3

744.00

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል ካሳንቺስ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5 ፎቅ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዝሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለማየት የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ በሚያመቻቸው ቀን እና ሰዓት በመቅረብ ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 200 እስከ 600 ሰዓት ከሰዓት 700 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋት 200 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት በመግዛት በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለፀው አድራሻ እስከ መስከረም 23 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ድረስ ማስገባት አለባቸው። ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጣ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን መስከረም 23 /2018 . ከቀኑ 900 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5 ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው።

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት(5) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ንብረቶቹን በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል።

7. አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈል 15% (አስራ አምስት በመቶ) .. ይከፍላሉ እንዲሁም በገዥ በኩል የሚከፈሉ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎችን ገዥ ይከፍላል።

8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. የበለጠ መረጃ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 011 558 5014።

ማን እንደ እናት!