Your cart is currently empty!
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ ቦይለር፣ ስፕሊት ባንድ ሶው፣ ትልቁ ትራንስፎርመር፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ ያገለገሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ኬሪ ቦይ፣ ያገለገለ የውሃ ማጣሪያ፣ ያገለገሉ ቴሌቭዥን፣ ቪዲዩ ካሜራ፣ ቴፕ፣ የድምፅ ሚክሰር፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች፣ ብረታ ብረት እና የተሰባበሩ ጋሪ፣ የሳርጉ ጄሪካን፣ ጋዜጣ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 11, 2026)
የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያገለገሉ ቦይለር፣ ስፕሊት ባንድ ሶው፣ ትልቁ ትራንስፎርመር፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ ያገለገሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ኬሪ ቦይ፣ ያገለገለ የውሃ ማጣሪያ፣ ያገለገሉ ቴሌቭዥን ቪዲዩ ካሜራ፣ ቴፕ፣ የድምፅ ሚክሰር፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ ወንበሮችና ጠረጴዛዎች፣ ብረታ ብረት እና የተሰባበሩ ጋሪ፣ የሳርጉ ጄሪካን፣ ጋዜጣ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች:-
- ያገለገሉ እቃዎች ያሉበትን ሁኔታ በድርጅቱ በመገኘት ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጨረታ መዝጊያው ሰዓት ድረስ ማየት ይችላሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል።
- ለአገለገሉ እቃዎች ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
- ጨረታው የካቲት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በአጭር የስልክ ቁጥር በ8868 / 011 416 3978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Art cttx, cttx Audio Visual, cttx Disposal Sale cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Home Appliance and Supplies cttx, cttx Kitchen Equipment cttx, cttx Materials cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Metal and Metal Working cttx, cttx Musical Instruments cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Other Metals cttx, cttx Other Sales cttx, cttx Plastic Products cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Sales, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Steel, cttx Steel Raw Materials and Products cttx, Disposals and Foreclosure cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Metals and Aluminium cttx, Photography and Filming Service and Equipment cttx