በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 003/2017

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡

/

 

ሎት

 

የሎቱ ዝርዝር

 

1

ሎት 1

የድንኳን ወንበር፣ጠረጴዛ እና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

2

ሎት 2

የጭነትና ሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

 

3

ሎት 3

የመድረክ የዲኮር እና ጂጄ አገልግሎት ግዥ

 

4

ሎት 4

የጉልበት ሥራ አገልግሎት ግዥ

 

5

ሎት 5

የህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ

 

6

ሎት 6

የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ

 

7

ሎት 7

የጽዳት ዕቃዎች ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

8

ሎት 8

የደንብ ልብስ ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

9

ሎት 9

የመኪና ጎማና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

10

ሎት 10

የስፖርት ትጥቅና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

11

ሎት 11

የጽህፈት መሳሪያና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

12

ሎት 12

የግብርና፣የደን ፣የባህር ውስጥ ግብአቶችና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

 

13

ሎት 13

ልዩ ልዩ እቃዎች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

 

የሲፒኦ ማስያዣ መጠን

ተቁ

ሎት

የግዥው ዓይነት

 

የሚያዘው ገንዘብ

 

ምርመራ የጨረታ ማስከበሪያ

 

1

ሎት 1

የድንኳን ወንበር፣ጠረጴዛ እና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

20,000

 

CPO ብቻ

2

ሎት2

የጭነትና ህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ

 

20,000

 

CPO ብቻ

3

ሎት3

የመድረክ የዲኮር እና ጂጄ አገልግሎት ግዥ

 

5000

CPO ብቻ

4

ሎት4

የጉልበት ሥራ አገልግሎት ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

5

ሎት5

የህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

6

ሎት6

የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

7

ሎት7

የጽዳት ዕቃዎች ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

 

8

ሎት8

የደንብ ልብስ ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

10000

CPO ብቻ

 

9

ሎት9

የመኪና ጎማና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

20000

CPO ብቻ

 

10

ሎት10

የስፖርት ትጥቅና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

 

11

ሎት11

የጽህፈት መሳሪያና ተዛማጅ አገልግሎት ግዥ

 

20000

CPO ብቻ

 

12

ሎት12

የገረብርና፤የደን ፣የባህር ውስጥ ግብአቶችና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

 

13

ሎት13

ልዩ ልዩ እቃዎች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

 

10000

CPO ብቻ

 

በመሆኑም ተጫራቾች

1) በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ የሥራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፤ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ( TIN NO)፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ፤ የአቅራቢነት መረጃ ያላቸው፡፡

2) ለሚወዳደሩባቸው የጨረታ አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3) የጨረታው ሰነድ አቀራረብ ፡- ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ራሳቸውን ችለው በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ፋይናንሽያል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ራሳቸውን ችለው በታሸገ ኤንቨሎፕ ᎒ ሲፒኦ ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡

4) የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 5 ኛ ፎቅ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ይህን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር / በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

5) ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከሰዓት 7፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይ ቀን ከጠዋቱ 8:30 ጨረታው ይከፈታል። ጨረታ የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን ሲቆጠር እሁድና ቅዳሜ ወይም በህግ የሚታወቅ በዓል ከሆነ ጨረታ የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን በሚቀጥለው የሥራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ ተመሳሳይ ይሆናል፡፡

6) አሸናፊ የሚለየው በአይተም ይሆናል ወይም እንደሁኔታው በጥቅል ይሆናል፡፡

7) መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ማሳሰቢያ ፡-

1/ ከሲፒኦ ማስያዝ ወጭ ዋስትና የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች ተቀባይነት የላቸውም ፡፡

አድራሻ፡- እጢስፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ጎን የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተባበሪ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን ህንፃ 5 ኛ ፎቅ

ስልክ ፡-011 558-1114

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተባባሪ ጽ/ቤት

, , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *