Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018
በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው በአስመጪዎቻቸው ጥቅም ላይ የሚውሉበትን ወይም የሚወገዱበት አኳኋን ለመወሰን በወጣው መመሪያ ቁጥር 33/2005 ተራ ቁጥር 4.7 ላይ እንደተመለከተው በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ ዕቃዎች ከጅቡቲ ወደብ ተጓጉዘው በኢትዮጵያ የጉምሩከ ክልል ወደሚገኙ ደረቅ ወደቦች ወይም ሌሎች አመቺ የማከማቻ ሥፍራዎች ከደረሱበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አስመጪዎች በዕቃዎቹ ላይ ሊከፈል የሚገባውን ቀረጥና ታከስ፤የወደብ አገልግሎት ከፍያ እንዲሁም ዕቃውን ከጅቡቲ ወደብ ለማጓጓዝ እና በደረቅ ወደቦች ወይም በሌሎች አመቺ የማከማቻ ሥፍራዎች እንዲቆዩ ለማድረግ የወጣውን ማንኛውንም ወጪ ከፍለው ዕቃዎችን እንዲረከቡ እንደሚያደርግ ነገር ግን አስመጪዎች በተሰጣቸው የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚፈለግባቸውን ክፍያ ከፍለው ዕቃውን ካላነሱ እንደተተወ ዕቃዎች ተቆጥረው በሐራጅ የሽያጭ ዘዴ እንደሚሸጡ እና ሽያጩን ወይም የማስወገድ ሥራውን እንዲያከናውን ለድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ወቷል፡፡
ሰንጠረዥ 1 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል በኮንቴይነር ቁጥር SISU3001489 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት
|
የዕቃው መግለጫ
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ |
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን
|
1 |
የሹራብ ክር (1)
|
18 እሽግ |
189,234.76
|
37,846.95
|
2 |
የሹራብ ክር (2)
|
15 እሽግ |
||
3 |
የሹራብ ክር (3)
|
16 እሽግ
|
||
4 |
የሹራብ ክር (4)
|
17 እሽግ እና 4ነጠላ ቱባ
|
||
5 |
የሹራብ ክር (5)
|
15 እሽግ
|
||
6 |
የሹራብ ክር (6)
|
13 እሽግ እና 5ነጠላ ቱባ
|
||
7 |
የሹራብ ክር (7)
|
15 እሽግ
|
||
8 |
የሹራብ ክር (8)
|
15 እሽግ እና 4ነጠላ ቱባ
|
||
9 |
የሹራብ ክር (9)
|
15 እሽግ
|
||
10 |
የፕላስቲክ ሰነድ መያዣ
|
Poly Box White color
|
||
11 |
Floor Ceramic Polished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
12 |
Wall Ceramic Polished
|
25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.
|
||
13 |
Wall Ceramic Polished
|
25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.
|
||
14 |
Floor Ceramic unpolished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
15 |
Floor Ceramic unpolished
|
31ሳ.ሜ. X 31ሳ.ሜ.
|
||
16 |
Floor Ceramic unpolished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
17 |
Floor Ceramic unpolished
|
25ሳ.ሜ. X 20ሳ.ሜ.
|
||
18 |
Floor Ceramic unpolished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
19 |
Floor Ceramic unpolished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
20 |
Floor Ceramic unpolished
|
30ሳ.ሜ. X 30ሳ.ሜ.
|
||
21 |
አካፋ
|
No description
|
||
22 |
የአልሙኒየም መቁረጫ ማሽን
|
Saw Blade 7″ X 5/64″ X 5/8″
|
ሰንጠረዥ 2 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል በተለያዩ ኮንቴይነር ቁጥር ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
S.N
|
Bill Number
|
Container Number & Size
|
Cargo name
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% CPO የገንዘብ መጠን |
1 |
NSSCB12000353
|
ESLU0820112/20GP
|
DIFFERENT TYPES OF GYPSUM
|
2,729,766.06
|
545,953.21
|
2 |
NSSCB12000353 |
ESLU0623875/20GP
|
DIFFERENT TYPES OF GYPSUM
|
||
3 |
NSSCB12000353 |
ESLU9702379/20GP
|
DIFFERENT TYPES OF GYPSUM
|
||
4 |
NSSCB12000353 |
ESLU0820196/20GP
|
DIFFERENT TYPES OF GYPSUM
|
ሰንጠረዥ 3 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል በኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተቁ
|
የዕቃው አይነት
|
የዕቃው መግለጫ
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
በተጫራች መቅረብያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% CPO የገንዘብ መጠን
|
1 |
ትራክተር ከነ መጋፊያው
|
Model Belarus 825 S.N 327246 Engine Number 832798 Manufacturing date 1989 |
2,185,531.53
|
437,106.31
|
2 |
ማረሻ
|
በባለ32 ዲስከ (8×4=32)
|
||
3 |
ማረሻ
|
በባለ20 ዲስከ (5×4=20)
|
||
4 |
Steel belted radial (ጎማ)
|
P205-75R15 without wheel (ቼርኬ የሌለው)
|
||
5 |
Good Year (ጎማ)
|
P225/70R15 with Wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
6 |
Ultra Plus (ጎማ)
|
P205/70R15 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
7 |
Good Year (ጎማ)
|
600/16F2 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
8 |
X-PLORE (ጎማ) |
M+5 P205/70/R15 with wheel (ቼርኬ ያለው) |
||
9 |
AGRI-MASTER (ጎማ)
|
Multi-R1B112-15 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
10 |
WARDS RIVER SIDE (ጎማ)
|
De-Luxe 600-16 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
11 |
General Tube-less (ጎማ)
|
7.50-14 with wheel (ቼርኬ ያለው) |
||
12 |
US Royal (ጎማ)
|
7.10-15 with wheel (ቼርኬ ያለው) |
||
13 |
BF GOODRICH (ጎማ)
|
P215/70R15 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
14 |
Good Year (ጎማ)
|
600-16 With Wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
15 |
Silver Bear (ጎማ)
|
M+S P02/75R14 with wheel (ቼርኬ ያለው)
|
||
16 |
የትራክተር የፊት ጎማ
|
SIZE 290-508111.2-20 Diameter 35PR-8Tractor tyre with wheel
|
||
17 |
Trailer Shancci
|
With all accessories
|
||
18 |
Wall portition metal frame
|
Size 2.50m each
|
||
19 |
Air compresor Cylinder
|
Capacity 10 Galon
|
||
20 |
Electrical wood cutter
|
Saw
|
||
21 |
Chained hoisting machine
|
ሞተር ማንሻ እና የመሳሰሉትን መጠቀሚያ የጋራጅ እቃ
|
||
22 |
Chained hoisting machine
|
ሞተር ማንሻ እና የመሳሰሉትን መጠቀሚያ የጋራጅ እቃ
|
||
23 |
Tools Box
|
Armed ranch ከ2″-7/8″ Opend type ከ2-13/8″ |
||
24 |
Tools Box
|
No description
|
||
25 |
Tools Box (small size)
|
No description
|
||
26 |
Trailer tool box
|
No description
|
||
27 |
HONDA water pump
|
WB20X
|
||
28 |
Water pump
|
No description
|
|
|
29 |
Water pump
|
58/390 for vehicle (4 pcs spark plugs in 3 packages within inside)
|
|
|
30 |
Heavy duty water pump
|
Vertical stand
|
|
|
31 |
Power generator
|
Model – Capacity – 5.6KWA Size- small size
|
|
|
32 |
Yard-mand (Grass Chopper)
|
Triple care system 8HP
|
|
|
33 |
Tree cutter
|
Poulan Brand wild things 40cc/18″
|
|
|
34 |
Grass Chopper |
Model 917.285230 S.N 012166
|
|
|
35 |
Clutch housing
|
set |
|
|
36 |
Air compressor
|
SANBERN Air compressor Pressure capacity 120 Psi Capacity 10 galon
|
|
|
37 |
Battery Charger (Jumper) |
No description
|
|
|
38 |
Miller welding machine
|
Single phase
|
|
|
39 |
Solar welding machine
|
400 model single pase |
|
|
40 |
Harvesting Hing spray
|
manual 2 galon model 2528 E
|
|
|
41 |
Suncast profession sprayer
|
No description
|
|
|
42 |
Vertical driling machine
|
Helical Model 8600 skimo
|
|
|
43 |
Crick Jack
|
ከባድ እቃ/መኪና ማንሻ |
|
|
44 |
Dewalt grinder
|
angle grinder with accessories model D-28/10
|
|
|
45 |
Cariborator
|
small in size and it use for small generator |
|
|
46 |
Dril machine
|
with all accessories
|
|
|
47 |
መበየጃ
|
Oxy Acitelin hose
|
|
|
48 |
የመኪና ታኮ
|
በብረት የተሰራ |
|
|
49 |
ጥቅል ላስቲክ-1
|
ትልቅ ጥቅል |
|
|
50 |
ጥቅል ላስቲክ-2
|
ትንሽ ጥቅል |
|
|
51 |
Wheel steel framed
|
ከባድ ዕቃ ተቀምጦ የሚገፋበት
|
|
|
52 |
በትራክተር ተሳቢ የትራክተር መኮትኮቻ |
ባለ 9 row (pin per row 8)
|
|
|
53 |
ክሪክ ማንሻ |
Hydrolic (Big size)
|
|
|
54 |
ሳይክል/ብስክሌት |
No description
|
|
|
55 |
generator
|
JVS Diesel Generator JVS-5000SD Capacity 500KVA Rated power 5KVA 120-240 volte
|
|
|
56 |
Ford Engine motor
|
Engine number 96PF 9424AB
|
|
|
57 |
Gir box
|
Type and model year of manufacture not known
|
|
|
58 |
አካፋ |
No description
|
|
|
59 |
ዶማ |
No description
|
|
|
60 |
መቧጠጫ
|
No description
|
|
|
61 |
TV Lantern
|
Includes AM/FM Radio 3-way power can be used rechargeable batteries
|
|
|
62 |
ሹካ እና ማንኪያ |
Medium size (stainless steel)
|
|
|
63 |
Audio Player |
Beel and Howell old model
|
|
|
64 |
Libbey glass
|
Better Homes & gardens ( ትልልቅ የሻይ ብርጭቆዎች)
|
|
|
65 |
Radio
|
Old and out dated model
|
|
|
66 |
Gasoline lantern (ፋኖስ)
|
Model 1022 |
|
|
67 |
Gasoline lantern (ፋኖስ)
|
Model 1022 |
|
|
68 |
Plastic mesh
|
ጥቅል (ለአጥር / መከለያ መከላከያ የሚሆን)
|
|
|
69 |
Plasic Water tanker
|
50 galon and 189 liter
|
|
|
70 |
Water/chemical tube (ጎማ)
|
Heavy duty plastic tube 20 meter
|
|
|
ሰንጠረዥ 4 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል በኮንቴይነር ቁጥር WSCU9643869 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተቁ |
የዕቃው አይነት
|
የእቃው መግለጫ |
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ |
በተጫራች መቅረብያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% CPO የገንዘብ መጠን
|
1 |
የእጅ ጓንት
|
ከሸራ ጨርቅ የተሰራ
|
2,037,457.63
|
407,491.53
|
2 |
ሲስተም ዩኒት
|
CPU-disk top computer
|
||
3 |
ሞኒተር
|
ሳምሰንግ (SAMSUNG)
|
||
4 |
ኪቦርድ እና ማውዝ
|
MK-120 ኪቦርድ እና ማውዝ
|
||
5 |
ሊዘር ጀት ከለር ፕሪንተር (A3 እና A4)
|
ሌዘር ጀት ከለር ፕሪንተር (Model KP-126A)
|
||
6 |
HP-Mobile printer
|
Model T520 with all accessary
|
||
7 |
ፋይል መያዣ የብረት ሳጥን
|
ስሪቱ በላሜራ ብረት ልኬቱ 1.85x90x40
|
||
8 |
ሩሎ ሜትር-01
|
ባለ 100 ሜትር
|
||
9 |
ሩሎ ሜትር-02
|
ባለ 50 ሜትር
|
||
10 |
ቴፕ ሜትር-01
|
10 ሜትር ርዝመት የሚለካ |
||
11 |
ቴፕ ሜትር-02
|
7.5 ሜትር ርዝመት የሚለካ |
||
12 |
የኤ.ፕላስተር
|
ቀይ ቀለም ፕላስተር |
||
13 |
የኤ.ፕላስተር
|
ጥቁሩ ቀለም ፕላስተር |
||
14 |
የቢሮ ወንበር (መደገፊያው ትልቅ የሆነ
|
ተሸከርካሪ የፕላስቲክ ውቅር
|
||
15 |
መቀመጫ (መደገፈያ የሌለው)
|
የፕላስቲከ መቀመጫ
|
||
16 |
የኤማራዘሚያ ገመድ(አቅሙ40 Amp 220 Vol. 3ph.)
|
ርዝመቱ – 50ሜትር የሆነ (3X2.5)
|
|
|
17 |
የኤማራዘሚያ ገመድ(አቅሙ20 Amp 220 Vol. 1ph.)
|
ርዝመቱ – 50ሜትር የሆነ (3X2.5) |
|
|
18 |
ክብ ጠረጴዛ (ዲያሚትሩ2.00 ሜትር የሆነ)
|
የምግብ ጠረጴዛ |
|
|
19 |
ክብ ጠረጴዛ (ዲያሚትሩ1.40 ሜትር የሆነ)
|
የምግብ ጠረጴዛ |
|
|
20 |
ውሃ ማሞቂያ (542X486X1056) ሚ.ሜ )
|
80 ሊትር ሊያሞቅ የሚችል |
|
|
21 |
የማእድ ቤት ኤሌክትሪክ ውሃ ማፍያ (Stainless steel
|
80liter/hour9Watt
|
|
|
22 |
ቦቲ ጫማ |
የተለያየ የጫማ ቁጥር ያለው)
|
|
|
23 |
በብረት የተዋቀረ የማሽን ማቀመጫ
|
መጠነኛ ማሽን ማስቀመጫና ማንቀሳቀሻ
|
|
|
24 |
የሚንጠፋጠፍ ፈሳሽ መቀበያ
|
የትንሽ ማሽን ፍሳሽ መቀበያ (ነዳጅ እና ዘይት)
|
|
|
25 |
ተገጣጣሚ Office partion (በኤም ዲ ኤፍ እና ቺፑድ
|
YH-1150 8-1 እስከ 6 Caminated |
|
|
26 |
ምልክት ማድረጊያ (በገመድ ቾክ)
|
ለኮንስትራክሽን ግንባታ መገልገያ መሣሪያ
|
|
|
27 |
የኤልክትሪከ ድስት (Royal star electric ditch)
|
የአልሙኒየም ሰሪ መጠኑ መካከል ጋ 10-15 ሊትር |
|
|
28 |
የወረቀት ሰነድ መያዣ |
Clear Book (8ካርቶንX12 )
|
|
|
29 |
ከፕላስቲክ የተሰራ ሰነድ መያዣ |
Clear Book (8ካርቶን × 12)+4
|
|
|
30 |
የወረቀት የተሰራ ሰነድ መያዣ |
No description
|
|
|
31 |
ለውጭተ ግደግዳ የሚያገለግል Acoustic sandwich Panel
|
ውፍረት 7cm ቁመቱ እና ስፋቱ 6.10mX1.10m
|
|
|
32 |
ተደራራቢ የብረት አልጋ
|
ባለ ሁለት ተደራራቢ አልጋ ከነ Play Wood
|
|
|
33 |
ዲጂታል ካዝና |
ርዝመቱ 43ሳ.ሜስፋ38 ሳ.ሜ ቁመቱ፡73ሳ.ሜ.
|
|
|
34 |
Finishing machine (special Blade)
|
65Mn (7ካርቶን X5X4)
|
|
|
35 |
መጠኑ አነስተኛ የሆነ (ሞደፊክ ብሬክ ፓድ)
|
No description
|
|
|
36 |
መጠኑ ትልቅ የሆነ (ሞደፊክ ብሬከ ፓድ)
|
No description
|
|
|
37 |
የመበየጃ ገመድ |
ርዝመቱ 10 ሜትር አቅሙ (Voltage) እስከ 200
|
|
|
38 |
Machine Pin
|
No description
|
|
|
39 |
Machine wheel modification
|
No description
|
|
|
40 |
መቁረጫ ምላጭ |
No description
|
|
|
41 |
HYLB ሽኩኔታ
|
ሞዴል፡ GB/T307.3-2005
|
|
|
42 |
ከጎማ የተሰራ ኩሽኔታ
|
(Bearing Bushing)
|
|
|
43 |
Cast Iron (Strainer Modification)
|
No description
|
|
|
44 |
የፍሪስዮን ቤት (Strainer Modification)
|
Clutch Housing
|
|
|
45 |
የሸኩኔታ ማቀፊያ ቤት (Strainer Modification)
|
Bearing Housing
|
|
|
46 |
የሽኩኔታ ፕሌት (Strainer Modification) |
ሞደፊኬሽን |
|
|
47 |
ጥርስ የወጣለት ብሎን (Strainer Modification) |
Traded Net
|
|
|
48 |
የመበየጃ መቀስ |
800 Ampere with accessary
|
|
|
49 |
Welding Clump
|
No description
|
|
|
50 |
Workshop google glass
|
Clear Glass
|
|
|
51 |
የኤሌክትሪክ መቆጣጠሪያ
|
380 volte, 32 Ampere, 50/60Hz,
|
|
|
52 |
ቺንጋ A 1346
|
No description
|
|
|
53 |
ቺንጋ B 1499
|
No description
|
|
|
54 |
ቺንጋ A 1453
|
No description
|
|
|
55 |
ቺንጋ A 940
|
No description
|
|
|
56 |
ቺንጋ A 900
|
Li |
|
|
57 |
ቺንጋ A 686
|
Li |
|
|
58 |
ቺንጋ A 584
|
Li |
|
|
59 |
ቺንጋ A 630
|
Li |
|
|
60 |
ቺንጋ 1118
|
Li |
|
|
61 |
Heavy duty machine switch
|
No description
|
|
|
62 |
የውሃ ፓንፕ ከነ ፕላስቲክ ቱቦ
|
Capacity 10 meter cupic/hour, Head 6-12 meter, 3 phase
|
|
|
63 |
Modefic crank shaft with bushing |
No description
|
|
|
64 |
Electric control board
|
No description
|
|
|
65 |
የፊት መሸፈኛ (ከጨረር) ለብየዳ ስራ እና ሌሎችም
|
No description
|
|
|
66 |
የመበየጃ ጓንት |
ጥንድ |
|
|
67 |
ካቦ ኬብል |
10ሚሜ . Diameter, 76.93 meter linear
|
|
|
68 |
ሴራሚከ መቁረጫ ዲስከ (መጠኑ ትንሽ የሆነ
|
Diametere 114X1.8X20mm
|
|
|
69 |
የብረት መቁረጫ ዲስክ (መጠኑ ትንሽ የሆነ)
|
Diameter 105X1.2X16mm, 25PCx16
|
|
|
70 |
የብረት መሞረጃ ዲስከ (መጠኑ ትንሽ የሆነ)
|
Diametere 100X6X16mm
|
|
|
71 |
ለመሸፈኛ የሚሆን ከላሚራ የተሰራ ክዳን
|
Diameter 95 ሴሜ , thickness 3.ሚሜ.
|
|
|
72 |
Machine switch with holder
|
Volte 400, Ampere 4
|
|
|
73 |
Machine push button switch
|
No description
|
|
|
74 |
የሸራ ዲስክ |
Flap Disk, 5እሽግX10
|
|
|
75 |
Carbon Bresh (Set)
|
31X10
|
|
|
76 |
Water Proof push button switch |
No description |
|
|
77 |
Machine blead
|
PT 2 1/2 to 4 Inch, JGB-100
|
|
|
78 |
Machine cutting
|
Original cutting Tool Factory
|
|
|
79 |
ባለ 8 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
No description |
|
|
80 |
ባለ 10 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
No description |
|
|
81 |
ባለ 12 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
No description |
|
|
82 |
ባለ 14 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
short |
|
|
83 |
ባለ 14 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
long |
|
|
84 |
ባለ 16 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
short |
|
|
85 |
ባለ 16 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
medium |
|
|
86 |
ባለ 16 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
Long |
|
|
87 |
ባለ 18 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
Short |
|
|
88 |
ባለ 18 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
Medium |
|
|
89 |
ባለ 18 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
Long |
|
|
90 |
ባለ 20 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
No description |
|
|
91 |
ባለ 22 (Hammer Dril Bit (መብሻ )
|
No description |
|
|
92 |
Flanch metal with accessary
|
No description |
|
|
93 |
Pressure Gage
|
MPA 2.5 |
|
|
94 |
Wire Bush
|
No description |
|
|
95 |
Flexible roaded switch
|
No description |
|
|
96 |
Bearing plate
|
small size diameter 10 cm. pair
|
|
|
97 |
Clamp small, medium & big accessaries |
Pcs |
|
|
98 |
Machine Bleed
|
Set |
|
|
99 |
Spark candela
|
No description |
|
|
100 |
Cariborator
|
No description |
|
|
101 |
Bushing
|
No description |
|
|
102 |
Machine sit
|
No description |
|
|
103 |
Hydrolic Hoth
|
Diameter LYA0801/-5/16 8.50 meter with nosel
|
|
|
104 |
Generator fuel regulator
|
No description |
|
|
105 |
Small Generator fuel regulator
|
No description |
|
|
106 |
Big Generator fuel regulator
|
No description |
|
|
107 |
Generator starter arm with cover (መሳቢያ)
|
No description |
|
|
108 |
Bearing Plate
|
Diameter 8.5 cm
|
|
|
109 |
Different Nut & Spring accessaries
|
በማዳበሪያ መያዣ የተቀመጠ (ጥቅል)
|
|
|
110 |
አንሶላ
|
Cotton bed sheet, 5 እሽግ X4, 1.20mX2.20m |
|
|
111
|
አንሶላ
|
Cotton bed sheet, 2 እሽግ X23, 1.60mX2.10m |
|
|
112 |
Comfort
|
Cotton comfort, 10 እሽግ 4, 1.70mX2.30m
|
|
|
ሰንጠረዥ 5 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
S.N
|
Cargo Description/Bill Number
|
Container Number& Size
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ |
በተጨራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን
|
1 |
ASSORTED HOUSE HOLDS NSSCB14004608
|
CLHU3869746/20GP
|
511,716.53
|
102,343.31
|
ሰንጠረዥ 6 በገላን መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
S.No
|
Cargo Description
|
Container Number & Size
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን |
1 |
Agricultural Equipment
|
PONU7208500/40/
|
608,376.75
|
121,675.35
|
ሰንጠረዥ 7 በገላን መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተቁ |
የዕቃው መጠሪያ |
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ |
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን |
1 |
Decoder
|
450,000.00
|
90,000.00
|
2 |
Tablet
|
||
3 |
Laptop
|
||
4 |
Laptop
|
||
5 |
Laptop
|
||
6 |
Key board
|
||
7 |
Geepas with 3 speakers
|
||
8 |
Small size printer
|
||
9 |
Beauty Salon Material
|
||
10 |
Closet |
||
11 |
Small Open shelf without level rack
|
||
12 |
Different Size wooden table
|
||
13 |
Stand glass with mirror
|
||
14 |
Office Table(Small)
|
||
15 |
Kitchen Material Washing mashine
|
||
16 |
Angle shelf with mirror
|
||
17 |
Bed with accessories |
||
18 |
Small Book shelf
|
||
19 |
close drayier material
|
||
20 |
Table
|
||
21 |
Gym material
|
||
22 |
Chair
|
||
23 |
Different model & Size Biscle
|
||
24 |
Refrigerator 408L
|
||
25 |
Refrigerator 230L
|
||
26 |
Coat hunger(Wooden)
|
||
27 |
Different size & Model water glass
|
||
28 |
TV 46″
|
||
29 |
Vacume Cleaner
|
||
30 |
Closet(Small)
|
||
31 |
Ventlator(Small)
|
||
32 |
Box sport material with accessories
|
||
33 |
Glass chaise cart
|
||
34 |
Grill Cheif
|
||
35 |
Air Compressor
|
||
36 |
Generator(2HP-2.5KWA)
|
||
37 |
Basket
|
ሰንጠረዥ 8 በገላን መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተቁ |
የዕቃው መጠሪያ
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን
|
1
|
Caranbula Table with accessories |
120,000.00 |
24,000.00 |
ሰንጠረዥ 9 በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል በኮንቴይነር ቁጥር TTNU9705160 ውስጥ የሚገኙ ዕቃዎች ዝርዝር
ተቁ |
የእቃው አይነት |
የዕቃው መግለጫ
|
ጥቅል የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
በተጫራች መቅረብ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ 20% C.P.O የገንዘብ መጠን
|
1 |
Ford Pickup
|
Chasis Number IFTYROXX4UC02931 Single JS Manufacturing date 1998
|
756,000.00
|
151,200.00
|
ከላይ ከሰንጠረዥ 1 እስከ 9 የተቀመጡትን የተለያዩ ንብረቶችን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ግለሰብ ከዚህ በታች የተመለከቱትን አስገዳጅ መዘኛ መስፈርቶች አሟልቶ በሐራጅ ሽያጩ ላይ የመጫረት መብት አለው፡፡
- ከሰንጠረዥ እስከ ሰንጠረዥ 8 የተቀጡት የተለያዩ ንብረቶች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ላለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የምስክር ወረቀት እንዲሁም የግብር መለያ ቁጥር የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡
- በሰንጠረዥ 9 ላይ የተመለከተውን For Pickup ተሽከርካሪ ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛም ድርጅት ወይም ግለሰብ መረት የሚችል ሲሆን የተሽከርካሪው የሐራጅ ሽያጭ ምንም አይነት ፍቃድ የማያስፈልገው ሲሆን ማንኛውም ፍላጎት ያለው መጫረት ይችላል፡፡ ለተሽከርካሪው ህጋዊ ሰነድ ከሟሟላት ጋር ተያይዞ ያሉ ማንኛውም ወጪዎች የጨረታው አሸናፊ የሆነው ገዥ ግለሰብ ድርጅት የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
- ማንኛውም መመዘኛ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ይህ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ቀን ከወጣበት አርብ መስከረም 9 ቀን 2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 15 አሥራ አምስት ተከታታይ ቀናት ባእላትን ጨምሮ በሚቆጠር ቀናት ውስጥ በሐራጅ ጨረታ ሄደቱ መሳተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጅ ጨረታው አርብ መስከረም 23 ጳግሜ 1 ቀን 2018ዓ.ም ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ የሚለየው የሐራጅ የጨረታ ሂደቱ ከተከናወነ በኋላ ውጤቱ ለድርጅቱ የበላይ አመራር ቀርቦ ውሳኔ ከተሰጠ እንዲሁም የአሸናፊው ውጤት በድርጅቱ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት ከተለጠፈና ቅሬታም ካል ቀርቦ ከተፈታ በኋላ ለአሸናፊው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ (Award Letter) እንዲደርሰው ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ይሆናል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሚለየው በሐራጅ ሽያጩ ላይ ከቀረቡ ተወዳዳሪዎች ውስጥ በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ይሆናል፡፡
- ከጨረታ መነሻ ዋጋ በታች ወይም እኩል መነሻ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
- በሐራጅ ጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ CPO የጨረታው ውጤት በድርጅቱ የማስታወቂያ ቦርድ ላይ ለ3 ተከታታይ ቀናት ተለጥፎ ከቆየ እና ቅሬታም ካል ቀረቦ ከተፈታ በኋላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን አሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ከቀሪ ክፍያ ጋር ተዳምሮ የሚታሰብ ይሆናል፡፡
- በጨረታ ውጤቱ ቅር የተሰኘ ማንኛውም ተጫራች የሐረጅ የጨረታ ውጤቱ በጊዜያዊነት ይፋ በሚደረግበት የሐራጅ ሽያጭ ቦታ እና በእለቱ እንዲሁም ውጤቱ በድርጅቱ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ከተለጠፈበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 3/ ሦስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅሬታውን በፅሁፍ ማቅረብ ይችላል፡፡
- በአንድ ዝርዝር ውስጥ ተካተው ወይም በነጠላ ለሐራጅ ሽያጭ ለቀረቡ ንብረቶች ጨረታ ከ3/ሦስት/ በታች ተጫራች ከቀረበበት ማለትም ሁለት ወይም አንድ ብቻ ከቀረበ ሁለት ከሆኑ እርስ በእርስ እንዲወዳደሩ የሚደረግ ሲሆን አንድ ብቻ ከሆነ የሀራጅ ጨረታ መነሻ ዋጋው ላይ ድርጅቱ በሚያስቀምጠው የፐርሰንት (%) መጠን ከተስማማ ሽጩ ሊፈፀምለት ይችላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ዕቃ ዋጋ ድርጅቱ በሚያሳውቀው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ የጨረታው አሸናፊ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ገንዘቡን ገቢ ካላደረገ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱ ወይም እቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
- በሐራጅ የጨረታ ሂደት አሸናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ ለሆነበት ንብረት የሚጠበቅበትን ክፍያ ፈፅሞ ሲቀርብ ከሻጭ ድርጅት ጋር የገዥና ሻጭ ውል የመዋዋል ግዴታ ያለበት ሲሆን ንብረቶቹንም በናሙና እይታ ወቅት ባየውና ተስማምቶ ዋጋ ባቀረበውና አሽናፊ በሆነበት ሁኔታ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ የመረከብ ግዴታ አለበት፡፡
- አሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ባደረገ በ10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን መረከብ አለበት፡፡
- በጨረታው የተሸጠ እቃ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ካልተነሳ የመጋዘን ኪራይ አከፋፈል የሚተመነው በደረቅ ወደብ አገልግሎት ታሪፍ መሰረት ሆኖ እቃው ከተሸጠበት ከ11ኛው ቀን ጀምሮ የገዛው ሰው እስከሚረከበው ድረስ የቆየበት ጊዜ ይሆናል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች መጫረት የሚችለው በጥቅል የተመለከቱትን ሁሉንም የዕቃ አይነቶች አንድ ላይ ሲሆን ነጥሎ መወዳደር አይችልም፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 20% (ሃያ በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O) በተቋሙ ትክከለኛ ስም (የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ) ሥም በማሠራት የሐራጅ ጨረታ ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- በቂ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ያላስያዙትን ተጫራቾች ድርጅቱ ከጨረታው ይሰርዛል፡፡
- የተለያዩ ንብረቶችን፤ እና ተሽከርካሪን መመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል እንዲሁም ገላን በሚገኘው መጋዘን በአካል በመሄድ ከታች በተመለከተው የጉብኝት ቀን መሰረት መመልከት ይችላሉ፡፡
- የናሙና እይታ፣ የC.P.O ማስገቢያ እና የሐራጅ ሽያጭ መርሀ ግብር ከስር በተገለፀው መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የዕቃው ዓይነት
|
የናሙና ዕይታ እና C.P.O ማስገቢያ ቀንና ሰዓት
|
የሐራጅ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት
|
የተለያዩ አይነት ንብረቶች እና ተሽከርካሪዎች
|
የናሙና ዕይታ ቀን፤ ማክሰኞ መስከረም 13፤ አርብ መስከረም 16 እና ማክሰኞ መስከረም 20 ቀን 2018ዓ.ም ድረስ ብቻ የናሙና ዕይታ ሰዓት፤ ✓ ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ብቻ C.PO ማስገቢያ ቀንና ሰዓት፤ ✓ ከመስከረም 21 እስከ 22 2018ዓ.ም እስከ 11፡30 ድረስ ብቻ
|
የሐራጅ ጨረታው የሚከናወንበት ቀን፤ ✓ አርብ መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጨረታው የሚጀመርበት ሰዓት ✓ ጠዋት ከ3፡00-6፡00 ሰዓት ✓ ከሰዓት ከ8፡00-12፡00 ሰዓት ሆኖ ካላለቀ ሰዓቱ ሊራዘም ይችላል።
|
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
CPO እና ፍቃድ የሚፈለግባቸው ማስረጃዎች ማስገቢያ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ብቻ የድርጅቱ ዋና መስሪቤት በሚገኝበት ለገሀር 6ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 09 51 41 42 04/ 011 554 9304 መደወልና መረጃ ማግኘት ይቻላል።
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ